ባለ ራእይ መሪ: 5ቱ የስኬታማ መሪነት ሚሥጥራት

Author:   Tizazuይህ መጽሐፍ ቅን Kassa
Publisher:   Independently Published
ISBN:  

9798501032484


Pages:   354
Publication Date:   09 May 2021
Format:   Paperback
Availability:   In stock   Availability explained
We have confirmation that this item is in stock with the supplier. It will be ordered in for you and dispatched immediately.

Our Price $39.60 Quantity:  
Add to Cart

Share |

ባለ ራእይ መሪ: 5ቱ የስኬታማ መሪነት ሚሥጥራት


Add your own review!

Overview

"ይህ መጽሐፍ ""ቅን መሪ"" የሚለው መጽሐፍ ተከታይ ነው የመሪ ስኬታማነት መልካም ጠባይ ከችሎታ ጋር ሲደመር ነው (Character + Capacity= Effective Leader) በሚለው እሳቤ ""ቅን መሪ"" የሚለው ስለ መሪ ጠባዕያት የሚዳስስ ሲሆን ባለ ራእይ መሪ (አምስቱ የስኬታማ መሪነት ምሥጢራት) የሚለው ደግሞ የመሪ ችሎታን ይመለከታል ""ባለ ራእይ መሪ"" አምስቱን የስኬታማ መሪነት ምሥጢራት ከኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁኔታ አንጻር በሰፊው ይዳስሳል የስኬታማ መሪነት ችሎታ በአምስት አምዶች ላይ የሚቆሙ ናቸው የሚል እሳቤን የያዘ ነው የመጀመሪያው ባለ ራእይነት ሲሆን ሕልም ማለምን፤ አርቆ ማሰብን፤ አሻግሮ ማዬትን፤ አቅጣጫ ማሳዬትን፤ እንዲሁም በስሌት መምራትን ያካትታል ሁለተኛው ሕልምን ለማሳካት ለውጥን በስኬት መምራት እንዲሁም ለውጥን ተቋማዊ ማድረግ አስፈላጊ ነው የሚለውን ይተነትናል ሦስተኛው የስኬታማነት ምሥጢር ከመወሰን ዓቅም ጋር ይያዛል አራተኛው ጠንካራ ቡድን የመገንባትና የማስተባበር እንዲሁም የማስተሳሰር ችሎታ በሌለበት ስኬት አይኖርም የሚለው ነው የመጨረሻው መሪነት ማለት ተከታይ ማፍራትና ለስኬት ማብቃት ነውና ተጽዕኖ ፈጣሪነት ለስኬታማነት ወሳኝ ነው የሚለውን ይመለከታል መጽሐፉ ትኩረት የሚያደርገው በዓቅም ግንባታ ላይ ነውና በሥልጣን ወንበር ላይ ለተቀመጡት ብቻ ሳይሆን ይልቁንም ቤተሰብን ከመምራት ጀምሮ የተሻለ ዓቅምን ለመገንባት ጥረት ለሚያደርጉ ሰዎች እንዲጠቅም ታስቦ ነው የተዘጋጀው ሕይወትን ለመምራት የሚያስችሉ ቁምነገሮችንም ይቀስሙበታል ሕልም የሌለው ማን አለ? ለውጥ የማይነካውስ? ትልቅም ይሁን ትንሽ ውሳኔ መወሰንም የየዕለት ተግባር ነው ከሰው ጋር ተግባብቶ ለመሥራት ይሁን በሰላም ለመኖር በሰፊው የሚዳሰስበት በመሆኑም ብዙ ማትረፍ ይቻላል ተማሪዎችም ተመራማሪዎችም ሊጠቀሙበት ይችላሉ የሚል እምነትም አለኝ"

Full Product Details

Author:   Tizazuይህ መጽሐፍ ቅን Kassa
Publisher:   Independently Published
Imprint:   Independently Published
Dimensions:   Width: 15.20cm , Height: 1.90cm , Length: 22.90cm
Weight:   0.472kg
ISBN:  

9798501032484


Pages:   354
Publication Date:   09 May 2021
Audience:   General/trade ,  General
Format:   Paperback
Publisher's Status:   Active
Availability:   In stock   Availability explained
We have confirmation that this item is in stock with the supplier. It will be ordered in for you and dispatched immediately.

Table of Contents

Reviews

Author Information

Tab Content 6

Author Website:  

Customer Reviews

Recent Reviews

No review item found!

Add your own review!

Countries Available

All regions
Latest Reading Guide

wl

Shopping Cart
Your cart is empty
Shopping cart
Mailing List