ባ ዶ ነ ት

Author:   Adel Ben-Harhara ,  Abera Lemma ,  Solomon Kedamawi
Publisher:   Adels Books Inc
ISBN:  

9781778023323


Pages:   234
Publication Date:   22 August 2022
Format:   Paperback
Availability:   In stock   Availability explained
We have confirmation that this item is in stock with the supplier. It will be ordered in for you and dispatched immediately.

Our Price $43.96 Quantity:  
Add to Cart

Share |

ባ ዶ ነ ት


Add your own review!

Overview

"ብያኔዎችና ክርክሮች ሁሉ በማህበራዊ የትስስር ገጾችና በአርእስተ ነገሮች ላይ ብቻ በተንጠለጠሉበት በዚህ ዘመን፣ በሶስት አህጉሮች መካከል እየተመላለሰ ቅይጥ የባህል ድንበሮችን ስላቆራረጠና ብዙ ቋንቋዎችን ስለተማረ አንድ ትንሽ ልጅ ታሪክ ማንበብ ማን ይፈልጋል? ይህ ""ባዶነት"" የተሰኘው መጽሐፍ ባለ ሦስት ክፍል እኔ በእንተእኔ ሲሆን፣ የመጀመሪያው ቅጽ በጨቅላ ሕፃንነቱ ከወላጅ እናቱ ስለተለያየና አባቱ ሲሞት በአክስቱ እጅ ለማደግ ስለተገደደ ልጅ የህይወት ጉዞ ይዳስሳል። ከባቱ ሞት በኋላ፣ እናቱ ድጋፍ መስጠት ባለመቻላቸው እና በየመን ከሚገኙት የአባቱ ቤተሰቦች ጋር ለመገናኘት የሚያስችል መንገድ ያጣው ይህ ልጅ፣ ከስምንት እስከ አሥራ አንድ ዓመቱ ባለው ጊዜ ውስጥ ብዙውን ጊዜ ቤት አልባ ሆኖ በጎዳናዎች ላይ ተንከራትቷል። ለመሆኑ ያለ ማንም ድጋፍ ያንን ከባድ ጊዜ እንዴት ሊያልፈው ቻለ? ዓድል በልጅነቱ ጥልቅ የአይሁድ፣ የእስልምና እና የክርስትና ሃይማኖታዊ ትምህርቶችን ቀስሟል። እዚያው ኢትዮጵያ ውስጥ ወጣት ማርክሲስት በነበረበት ወቅት፣ በኮሚኒስት ፓርቲ የወጣቶች ንቅናቄ ውስጥ በመሳተፉ ለእስር ተዳርጎም ነበር፡፡ የአባቱን ቤተሰቦች ለመገናኘት ወደ የመን ከማቅናቱ በፊት ከገዳዮች ቡድን ጥይት ለጥቂት ነበር ያመለጠው። ልጁየተወለደውአዲስአበባ፣ኢትዮጵያ፣በድህነትውስጥከምትኖርየአሥራአምስትዓመትኢትዮጵያዊትእናትእናየሃምሳዓመትነጋዴ፣ከመካከለኛውምስራቅጡረታየወጣየእንግሊዝወታደር (የመኒሀድራሚ) ነበር።የዚያልጅታሪክይህነው።የጽናትእናየህልውናተምሳሌትየሆነውንታሪክእነሆ. የህይወት ታሪክ ዓድል ቤን-ሀርሀራ የተመሰከረለት ፕሮፌሽናል ፕሮጄክት ሥራ አስኪያጅ (PMP) ነው። በቢዝነስ አስተዳደር (MBA) የማስተርስ ዲግሪ፣ እና በቴክኖሎጂ/ኢንጅነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ አለው። ላለፉት 30 ዓመታት በከፍተኛ ቴክኖሎጂ፣ በጤና እንክብካቤ፣ በምህንድስና፣ በዘይትና ጋዝ፣ በዓለም አቀፍ ረድኤት ሥራዎች ውስጥ ተሰማርቶ አገልግሏል። በመኖሪያ አካባቢው በሚገኝ ኮሌጅ ውስጥም የአስተዳደር ኮርሶችን አስተምሯል። የሁለት ሴት ልጆች ኩሩ አባት የሆነው አድል፣ ከሃያ በላይ ማራቶኖችን ሮጧል፡፡ እንደ አንድ ጎበዝ ተጓዥ የኪሊማንጃሮ ተራራን ጨምሮ በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ስፍር ቁጥር የሌላቸው የተራራ ጫፎችን በድል ወጥቷል።"

Full Product Details

Author:   Adel Ben-Harhara ,  Abera Lemma ,  Solomon Kedamawi
Publisher:   Adels Books Inc
Imprint:   Adels Books Inc
Dimensions:   Width: 12.70cm , Height: 1.30cm , Length: 20.30cm
Weight:   0.259kg
ISBN:  

9781778023323


ISBN 10:   1778023320
Pages:   234
Publication Date:   22 August 2022
Audience:   General/trade ,  General
Format:   Paperback
Publisher's Status:   Active
Availability:   In stock   Availability explained
We have confirmation that this item is in stock with the supplier. It will be ordered in for you and dispatched immediately.
Language:   Amharic

Table of Contents

Reviews

Author Information

Adel Ben-Harhara is a certified Project Management Professional (PMP). He holds a master's degree in business administration (MBA) and an undergraduate degree in information technology. Over the past thirty years, he has worked in multiple industries including technology, health care, engineering, oil and gas, and international aid. He has also taught management courses at a local college.A proud father of two daughters, Adel has run over twenty marathons and as an avid hiker, he has conquered countless mountain peaks worldwide including Mount Kilimanjaro.

Tab Content 6

Author Website:  

Customer Reviews

Recent Reviews

No review item found!

Add your own review!

Countries Available

All regions
Latest Reading Guide

Aorrng

Shopping Cart
Your cart is empty
Shopping cart
Mailing List