ምስሌን ፍለጋ

Author:   ሐና ኃይሉ
Publisher:   Kulu1.com
ISBN:  

9798224197996


Pages:   298
Publication Date:   15 May 2024
Format:   Paperback
Availability:   In stock   Availability explained
We have confirmation that this item is in stock with the supplier. It will be ordered in for you and dispatched immediately.

Our Price $78.80 Quantity:  
Add to Cart

Share |

ምስሌን ፍለጋ


Add your own review!

Overview

"ምስሌን ፍለጋ የተሰኘው ልብወለድ+ከፊል ግለ ታሪክ+የስብዕና እድገትን በአንድ የያዘው የተለያየ የድሜ ክልል ላይ ያሉ ሰዎች በተለይ ወጣቶች ቢያነቡ ብዙ የሚያተርፉበት መፅሀፍ ነው። መጽሐፉን አንጋፋ የስነ-ጽሑፍ ባለሞያዎች በአርትኦት እንዲሁም በመገምገም እና አስተያየት በመስጠት ተሳትፈውበታል። ደራሲዋ ስለመጽሐፉ እንደዚህ ትላለች .... ""በዚህ መጽሐፍ ውስጥ እኔን(ሐና ኃይሉን) በትናንት ትዝታዬ እና በነገ ምናቤ መሀል አስቀምጬ በፈጠርኳቸው የልቦለድ ታሪኮች ውስጥ ታገኙኛላችሁ። ይህ መጽሐፍ ትናንትናዬን የታዘብኩበት ነገዬን ደግሞ በምናቤ ያስተዋልኩበት ሁነኛ ሰነዴ ነው ብዬ አምናለሁ። በዚህ መጽሐፍ ውስጥ በምናብ የተፈጠሩ አስደናቂ ሰዎች ያሉትን ያህል፣ በትናንት ትዝታዬ ውስጥ በሕይወቴ የነበሩ፣ አሁንም ያሉ ሰዎች ይገኙበታል። ይህን መጽሐፍ ""ምስሌን ፍለጋ"" ብዬ እንድሰይመው ያደረገኝ ዋነኛ ምክንያት፣ እንደሚታወቀው ቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ ፈጣሪ የሰውን ልጅ በአምሳሉ እንደፈጠረው ተገልጿል። መጀመሪያ የተፈጠርንበት ምስል ማለት፣ ከፈጣሪ የተሰጠን ሙሉ ዐቅም፣ ንጽሕና፣ ጥበብ እና ዕውቀት የመሳሰሉት በሙሉ ሆነ በከፊል የማንነታችን መገለጫዎች ናቸው። ሥዕሉን አይታችሁ ሠዓሊውን ታደንቃላችሁ"" እንደሚባለው ይህንን ከፈጣሪ የተሰጠንን ሙሉ ማንነታችንን ወይም ምስላችንን፣ በቤተሰብ፣ በትምህርት ቤት፣ በአካባቢ፣ በማህበረሰብ ብሎም በኅብረተሰብ በሚደርሱብን የተለያዩ ተጽዕኖዎች ቀስ በቀስ እየጎደሉ በመሄዳቸው፣ የተፈጠርንበትን መነሻ ምስላችንን እናጣለን።ታዲያ ዛሬ እኛን ያዩ የተመለከቱ ፈጣሪያችንን ያመሰግኑበት እና ያደንቁበት ይሆን? ይህንን ሙሉ ማንነታችንን ለመመለስ ዕለት በዕለት ተጽዕኖዎቹ ያሳደሩብንን አቧራ እያራገፍን፣ የተፈጠርንበትን ምስል መፈለግ ይገባናል። ለዚህም ነው እኔም በሕይወት ጉዞዬ በተለያዩ ሁኔታዎች ውስጥ በደረሰብኝ ተጽዕኖ የተነሳ ፣ ከፈጣሪ የተሰጠኝን ሙሉ ማንነቴን በማጣቴ የተፈጠርኩበትን ሙሉ ዐቅም፣ ንጽሕና፣ ጥበብ፣ ዕውቀት እና የመሳሰሉትን ፍለጋ በብዙ ከፍታ እና ዝቅታ ውስጥ ያሳለፍሁትን እውነተኛ የሕይወት ታሪኬን በዚህ መጽሐፍ ውስጥ እንደ አንድ የመጽሐፉ ገጸ ባሕሪ አስገብቼ ለአንባቢያን ያቀረብኩት። '' መልካም ንባብ"

Full Product Details

Author:   ሐና ኃይሉ
Publisher:   Kulu1.com
Imprint:   Kulu1.com
Dimensions:   Width: 15.20cm , Height: 1.60cm , Length: 22.90cm
Weight:   0.399kg
ISBN:  

9798224197996


Pages:   298
Publication Date:   15 May 2024
Audience:   General/trade ,  General
Format:   Paperback
Publisher's Status:   Active
Availability:   In stock   Availability explained
We have confirmation that this item is in stock with the supplier. It will be ordered in for you and dispatched immediately.

Table of Contents

Reviews

Author Information

Tab Content 6

Author Website:  

Customer Reviews

Recent Reviews

No review item found!

Add your own review!

Countries Available

All regions
Latest Reading Guide

wl

Shopping Cart
Your cart is empty
Shopping cart
Mailing List