|
|
|||
|
||||
Overview(AMHARIC) 9አይኖች 9የሚያታልሉ ፊቶች 9መካ ቺካጎ የትንቢት መንፈስ በ2019 ዓ.ም እ.ኣ.አ ክራሳ አሙን ኤ.ም ካዲ ባልተጠበቀ ገጠመኝ ወደ ትውልድ ከተማው 9ሜካ ችካጎ ተመለሰ። የመንፈሳዊ አይኖች አታላይ ፊቶችን ለመጋፈጥ ፣ በዚህም ጊዜ ጥሩ እና መጥፎ የሚባል እውነታ አልነበረም ፥ በምትሃት ምክንያት ክፉዎች መጥፎ በመሆን ጠንክረው ፥ ጥሩው ሰው ደሞ በመልካም ተግባሩ መጥፎ ነበረ። በሰአት እና ቦታ ተገልጾ ታፍኖ በተያዘ የተደፈነ እውቀት /ትራፕድ ኖውሌጅ/ አምስቱ የበላይ ቤተሰቦች ተወካይ እንደ ቀጣይ መሪዎች የሚመርጡበት ዘመን ነበረ ፥ እነሱም በይፋ ብዙሃንን የመቆጣጠር ፍላጎት ነበራቸው። ይህም ክስተት በመንፈስ የተሞሉት ፍጡራን በብቀላ እንዴት በከፋ ሁኔታ ምላሽ መስጠት እንደጀመሩ ያሳየናል። Full Product DetailsAuthor: Sean Alemayehu Tewodros Giorgis , 9ruby Prince Intergalactic AmbassadorPublisher: 9ruby Prince Ancient Abyssinia Imprint Imprint: 9ruby Prince Ancient Abyssinia Imprint Volume: 1 Dimensions: Width: 21.60cm , Height: 2.00cm , Length: 27.90cm Weight: 0.925kg ISBN: 9781735036113ISBN 10: 1735036110 Pages: 296 Publication Date: 09 September 2022 Audience: General/trade , General Format: Paperback Publisher's Status: Active Availability: In stock We have confirmation that this item is in stock with the supplier. It will be ordered in for you and dispatched immediately. Language: Amharic Table of ContentsReviewsAuthor InformationTab Content 6Author Website:Countries AvailableAll regions |