|
|
|||
|
||||
Overviewይህ መጽሐፍ የሚከተሉት ጥቅሞችን ያካትታል፡ - ውኃ ሀብት ትኩርት እንዲያገኝ በተለያየ መንገድ ያብራራል፣ - ዕውቀት ትኩረት እንዲያገኝ የተነትናል፣ - ዕራይና ተልዕኮን ይገልፃል፣ - ዋና ዋና የተፈጥሮ ሀብቶች የተተነተኑ ሲሆን ለዕድገት ትኩረት ሊኖራቸው እንደሚገባ ከወዲሁ ያበስራል፣ - ተዘጋጅተው የቀረቡትን የልጆችን መጽሐፍት ያብራራል፤ - ዝናብ ለመፈጠር 12 ዋና ዋና ምክንያቶችን ያበስራል፣ - ዝናብ ማዝነብ ምን መሆን እንዳለበት ይገልፃል፣ - 20 የህዳሴው ግድብ ጥቅሞችን አባርክቷል፣ - ስለ ዓባይ ግድብ፣ ጣና ሀይቅ እንቦጭ፣ ስንዴ ልማት፣ ችግኝ ተከላ፣ እርከን ሥራ፣ ወዘተ ሀሳብ ያቀርባል፣ - የዕድገት ሚስጢርን ለማሳወቅ ይሞክራል። Full Product DetailsAuthor: Mastewal E AdemePublisher: Independently Published Imprint: Independently Published Dimensions: Width: 12.90cm , Height: 0.80cm , Length: 19.80cm Weight: 0.154kg ISBN: 9798865514930Pages: 152 Publication Date: 26 October 2023 Audience: General/trade , General Format: Paperback Publisher's Status: Active Availability: In stock We have confirmation that this item is in stock with the supplier. It will be ordered in for you and dispatched immediately. Table of ContentsReviewsAuthor InformationTab Content 6Author Website:Countries AvailableAll regions |